ምንጭ፡ – ወርልድ ፖፕሌሽን ሪቪው (2020)
በአለማችን ከለፍተኛ ወንጀል የሚፈፀምባቸው አገራት ብሎ ወርልድ ፖፕሌሽን ሪቪው (2020) ሪፖርቱ ላይ እንዳወጣው ከሆነ አንደኛ ላይ ኤልሳቫዶር ሲቀመጥ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ላይ ጃማይካ እና ሆንዱራስ ተቀምጠዋል፡፡
በአገራቸው ከፍተኛ ወንጀል ካለባቸው አገራት ቤልዚ እና ደቡብ አፍሪካ አራተኛ እና አምስተኛ ደረጃውን ሲይዙ ሌሴቶ፣ ብራዚል፣ ሴንት ሉሲያ ከስድስት አስከ ስምንት ደረጃ ይዘው መቀመጣቸው ተጠቁሟል፡፡
ዘጠነኛ ላይ ደግሞ ጋቲማላ ስትቀመጥ ዶሚኒካ ሪፐብሊክ ደግሞ አስረኛ ደረጃውን ይዛ ተቀምጣለች ሲል ወርልድ ፖፕሌሽን ሪቪው (2020) አውጥቶታል፡፡
ቅጽ 2 ቁጥር 97 መስከረም 2 2012