መነሻ ገጽማረፊያ10ቱ10 በትዳር ፍች መጠን ቀዳሚ አገራት

10 በትዳር ፍች መጠን ቀዳሚ አገራት

ምንጭ፡-world population review (2021)

ለገቡት ቃል ታማኝ ባለመሆን፣ በፍቅር መቀነስ፣ በኢኮኖሚያዊ ችግሮች፣ በአስተሳሰብ ወይም በኃይማኖት ልዩነት፣ የአብሮነት ፍላጎት በማጣት እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች በዓለም ላይ በርካታ ትዳሮች በአጭሩ እንደሚቀጩ መረጃዎች ያሳያሉ።
ችግሩ ከአንድ አገር ሌላ አገር እንደየባህልና ሁኔታዎች የሚለያይ ነው።

በፈረንጆች 2021 የተጠናው ጥናት እንደሚየሳየው ማልዲቭስ ከ1000 ሰዎች ከአምስት በላይ የሚሆኑት ፍች የሚፈጽሙ ናቸው ተብሎ በፍች መጠን በዓለም ቀዳሚዋ አገር ተብላለች።

ይህ አኃዝ በ2002 10 ነጥብ 97 የነበረ በመሆኑ፣ በ2021 ወደ 5 ነጥብ 52 ሲወርድ በዓለም የክብር መዝገብ (Guinness World Record) ሊመዘገብ ችሏል። ካዛኪስታንና ሩስያም ተከታዮቹ ናቸው።

አሜሪካ 13ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠች ሲሆን፣ በአገሪቱ በየዓመቱ ከሚፈጸም አምስት ሚሊዮን የሚደርስ ትዳር 53 በመቶ የሚደርሰው መጨረሻው ፍች ነው።


ቅጽ 4 ቁጥር 208 ጥቅምት 19 2015

- ይከተሉን -Social Media
ተዛማጅ ጽሑፎች

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisment -
Ads

የቅርብ ጊዜ ጽሑፎች