መነሻ ገጽዜናየእለት ዜናከወራት በፊት በታጣቂዎች በደረሰ ጥቃት 10 ሰዎች የተገደሉበት የፈንታሌ ወረዳ አልጌ ቀበሌ...

ከወራት በፊት በታጣቂዎች በደረሰ ጥቃት 10 ሰዎች የተገደሉበት የፈንታሌ ወረዳ አልጌ ቀበሌ ዳግም ጥቃት መድረሱ ተገለጸ

ዕረቡ መስከረም 11 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) ባሳለፍነው ዓመት መጋቢት 8 ቀን 2014 በታጣቂዎች ጥቃት 10 ወጣቶች የተገደሉባት የፈንታሌ ወረዳዋ አልጌ ቀበሌ ትናንት መስከረም 10 ቀን 2015 ዳግም ጥቃት መድረሱ ተሰምቷል።

ትናንት ማለዳ በደረሰው ጥቃት የአልጌ ቀበሌ ሊቀ-መንበር ፍቃዱ እንድሪስ የተገደሉ ሲሆን ቀብራቸውም በትናንትናው እለት የተፈጸመ መሆኑን ከምንጮቼ አረጋግጫለሁ ስትል አዲስ ዘይቤ ዘግባለች።

ኗሪዎችም በአካባቢው በመንግስት የሥራ ኃላፊዎች እና ናሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት እንደሚደርስ ተናግረዋል።

- ይከተሉን -Social Media
ተዛማጅ ጽሑፎች

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisment -
Ads

የቅርብ ጊዜ ጽሑፎች