መነሻ ገጽማረፊያ10ቱ10 ከፍተኛ ቡና አምራች አገራት

10 ከፍተኛ ቡና አምራች አገራት

ምንጭ፡-ወርልድ ፖፑሌሽን ሪቪው (2022)

በዓለም ላይ ካሉ አገራት 70 የሚደርሱት ቡና ያመርታሉ። ይሁን እንጂ ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡት 50 የሚደርሱት ብቻ ናቸው ይላል፤ ወርልድ ፖፑሌሽን ሪቪው ባወጣው ዘገባ።
በዚህም ብራዚል በዓመት ከሦስት ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን በላይ የቡና ምርት በማግኘት ከዓለም ቀዳሚ አገር ነች። ቬትናም እና ኮሎምቢያም ከብራዚል ቀጥሎ በቅደም ተከተል ከፍተኛ የቡና ምርት የሚያገኙ አገራት ሲሆኑ፣ ኢትዮጵያ ደግሞ በዓመት 441 ሺሕ ሜትሪክ ቶን ቡና በመልቀም አምስተኛ ደረጃን ይዛለች።
ምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ኡጋንዳ፣ በቡና ምርቷ ከአፍሪካ ከኢትዮጵያ በመቀጠል ኹለተኛ፣ ከዓለም ደግሞ ዐስረኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።


ቅጽ 4 ቁጥር 201 ጷጉሜን 5 2014

- ይከተሉን -Social Media
ተዛማጅ ጽሑፎች

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisment -
Ads

የቅርብ ጊዜ ጽሑፎች