መነሻ ገጽማረፊያ10ቱ10 የተሻለ የኃይል አቅርቦት ያላቸው የአፍሪካ አገራት

10 የተሻለ የኃይል አቅርቦት ያላቸው የአፍሪካ አገራት

ምንጭ፡-ቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ (2022)

ቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ ባለፈው ሚያዚያ ወር ባወጣው መረጃ መሠረት አራት የአፍሪካ አገራት በቂ የኃይል አቅርቦት አላቸው። ከኹሉም የተሻለች ናት ሲል ደግሞ ግብጽን በቀዳሚነት አስቀምጧል።

በእርስ በእርስ ጦርነት የምትታወቀዋ ሊቢያም በአፍሪካ የተሻለ የኃይል አቅርቦት ካላቸው አገራት ተርታ በአስራ አንደኛ ደረጃ የተመዘገበች ሲሆን፣ ኢትዮጵያ 54 በመቶ የኃይል አቅርቦት ካላት ከሱዳን እንዲሁም 50 በመቶ የኃይል አቅርቦት ካለት ከኤርትራ ባነሰ የኃይል አቅርቦት 19ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። ያላት የኃይል አቅርቦት መጠንም 48 በመቶ ነው።

በርካታ ወንዞች እና የውሃ ሀብት ያላት አፍሪካ በአንጻሩ ግን ያላት የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት ከኹሉም አኅጉራት በተለየ ዝቅተኛ ነው።


ቅጽ 4 ቁጥር 200 ነሐሴ 28 2014

- ይከተሉን -Social Media
ተዛማጅ ጽሑፎች

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisment -
Ads

የቅርብ ጊዜ ጽሑፎች