ጥበብ በሳምንቱ

ክረምቱ ከበድ ያለ ይመስላል። እንዲያም ሆኖ የጥበብ መሰናዶዎች መድረኮችን ከፍተው ታዳሚዎችን ከመጥራት አልተቆጠቡም። አዲስ ማለዳም በዚህ ሳምንት የተለያዩ ጥበባዊ ክዋኔዎች ላይ ታድማለች። ከእነዚህም መካከል የመጽሐፍ ምርቃት አንዱ ሲሆን፣ የእውቅና መስጫ መርሃ ግብር እና ንባብን የተመለከተ ዝግጅት ይገኙበታል። እነዚህን ጥበብና ጥበብ ነክ ጉዳዮች ሰብሰብ አድርጋ በአንድ ልታስቃኝ ወዳለችና እነሆ፤


ቅጽ 4 ቁጥር 192 ሐምሌ 2 2014

- ይከተሉን -Social Media
ተዛማጅ ጽሑፎች

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisment -
Ads

የቅርብ ጊዜ ጽሑፎች